ታይፔ
Appearance
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 7,871,900 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,722,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 25°02′ ሰሜን ኬክሮስ እና 121°30′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በ1886 ዓ.ም. በይፋ የታይዋን መቀመጫ ሆነ። በጃፓን ገዥነት (1887-1937 ዓ.ም. ስሙ ታይሆኩ ተባለ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |