ታገስ ወንዝ
Appearance
(ከታጉስ ወንዝ የተዛወረ)
ታገስ ወንዝ | |
---|---|
| |
መነሻ | ፍዌንቴ ዴ ጋርሲያ |
መድረሻ | ሊስቦን |
ተፋሰስ ሀገራት | ስፔን፣ ፖርቱጋል |
ርዝመት | 1,038 ኪ/ሜ (645 ማይል) |
የምንጭ ከፍታ | 0 ሜ |
አማካይ ፍሳሽ መጠን | መካከለኛ : 500 m³/s |
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት | 80,100 km² |
ታገስ ወንዝ (እስፓንኛ፦ Tajo /ታሖ/፤ ፖርቱጊዝኛ፦ Tejo /ቴኁ/) በአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ 1,006 ኪ.ሜ. ያህል የሚረዝም ሲሆን ዓለማችን ከሚገኙ ወንዞች 173ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ ስፔን እና ፖርቹጋል ውስጥ 80,100 ኪ.ሜ. ካሬ ያህል ስፋት ያካልላል። ይህንን ያህል ርዝመት እና ስፋት በሀገራቱ ላይ ካካለለ በኋላ የወንዙ መዳረሻ አትላንቲክ ውቅያኖስ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |