ታጠቅ ገብረ ወልድ

ከውክፔዲያ

ታጠቅ ገብረ ወልድ (ከ፲፱፻፳፰ እስከ ፳፻፩ ዓ.ም.[1]) በሸዋ ሰላሴ ጅሩ ተወለደ። ታጠቅ ባደረበት የሙዚቃ ዝንባሌ የሀገር ባህል ሙዚቃ በተለይም ማሲንቆን በመጫወት የሚታወቅ ሲሆን ዜማዎችንና ግጥሞችንም በመድረስ የሚታወቅ አንጋፋና ታዋቂ አርቲስት ነበር።

ማጣቀሻ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ "ናሽናል ቢብሊዮግራፊ ቡድን፣ የአንጋፋ አርቲስቶች መዝገበ የሕይወት ታሪክ፣ መጋቢት ፳፻፣ ገጽ 22-23". Archived from the original on 2011-09-29. በ2010-12-17 የተወሰደ.