ታፋላ

ከውክፔዲያ
ታፋላ
Tafalla
ክፍላገር ናቫራ
ከፍታ 421 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 11,390
ታፋላ is located in እስፓንያ
{{{alt}}}
ታፋላ

42°31′ ሰሜን ኬክሮስ እና 1°40′ ምዕራብ ኬንትሮስ

ታፋላ (እስፓንኛ፦ Tafalla) የእስፓንያ ከተማ ነው። ብጥንቱ ዘመን ስሙ ቱባላ ሲሆን በቶቤል (ቱባል) እንደ ተሠራ የሚል ትውፊት አለ።