ቴሉጉኛ

ከውክፔዲያ
ድራቪዲያን ቋንቋዎች ከነቴሉጉኛ የሚነገሩበት ዙርያ

ቴሉጉኛ (తెలుగు /ቴሉጉ/) በደቡብ ሕንድ የሚነገር ቋንቋ ነው። የድራቪዲያን ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ነው። 74 ሚሊዮን ተናጋሪዎች ሲኖሩት ከሕንድ አገር 23 ይፋዊ ቋንቋዎች አንዱ ነው።

Wikipedia
Wikipedia