ቴል አቪቭ
Appearance
ቴል አቪቭ በእስራኤል ውስጥ በሕዝብ ብዛት በጣም ትልቁ ከተማ ናት። ከተማዋ በእስራኤል የሜድትራኒያን ባሕር ዳርቻ ላይ ትገኛለች፣ ሕዝብዋም 495,230 ነው። ቴል አቪቭ የአገሪቱ ዋና የኢኮኖሚና የቴክኖሎጂ ማዕከል ሲሆን፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቀ የከፍተኛ ቴክኖሎጂ (high-tech) ማዕከል ናት። ቴል አቪቭ በሕዝብ ብዛት ከኢየሩሳሌም በፊት ትመጣለች።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |