Jump to content

ቴታ ሂሊንንግ

ከውክፔዲያ

ቴታ ሂሊንንግ(ThetaHealing) የራስ-አገዝ ሞዳሊቲ ሰሆን ሰዎች በጤና፣ ሃብት ወይም ፍቅር ግቦቻቸውን እንዳያሳካ የሚያደርጓቸው የአስተሳብ ችግር እምነቶች  እንዲያስተካክሉ በቪያና ስቲባል በ1994 የተዘጋጀ ነው.[1]

ቴታሂሊንግ( ThetaHealing) ’የእምነት ስራ’ ተብሎ በሚጠራው ደንበኛው እና የቴታ ሰራተኛ በተቃራኒ ተቀምጠው ወይ ብስልክ በግል የሚደረግ ስብሰባ ዓይነት ነው፡፡ እንደ የዕለት ተዕለት ራስ-መግራት እና ራስን መመርመር ሊጠቀም የሚችል ነው፡፡[2]

ሐሳቡ ተሳታፊው በኮር፣ የዘር፣ የታሪክ እንዲሁም በሰውነቱ ደረጃ ያሉ የአእምሮ ችግር ‘እምነቶች’ የሚባሉ እንዲፈልግና እንዲቀይር የሚል ነው፡፡[1][2]

ግቡ በቪያና ስቴቶች የ‘እምነት ስራ አሉታዊ አስተሳሰቦችን እንዳናስወግድና እና በአዎንታዊ እና ጠቃሚ አስተሳሰቦችን እንድንቀየር ተብሎ እንደተገለጸው አጠቃላይ ጤና እና ደህነንት ለማሻሻል ነው፡፡[3]

በቪያና ስቲባል መሰረት የቴታሂሊንግ ፍልስፍና  የ‘ክረኤተር ኦፍ ኦል ዛት ኢስ ኦፍ ዘ ሰቨን ፕሌን፤’ በሚለው በ ሰቨን ፕሌንስ ኦፍ ኤግዚስተንስ’  በመሃል ላይ የተቀመጠ ነው፤ እንዲሁም ‘የፍጹም ፍቅርና ማስተዋል፤ ቦታ ተብሎም ተገልጻል፡፡’[4]

ሰቨን ፕሌንስ ኦፍ ኤግዚስተንስ እንደሚገልጸው አካላዊ እና የእምነት ዓለም ከአቶም እና ፓርቲክልስ እንቅስቃሴ ጋር ያገናኘዋል፤ የሰቨንዝ ፕሌን ሁሉም ነገር የሚፈጥር የህይወት ኃይል ነው፡፡ ሰቨን ፕሌንስ ኦፍ ኤግዚስተንስ እንደሚገልጸው አካላዊ እና የእምነት ዓለም ከአቶም እና ፓርቲክልስ እንቅስቃሴ ጋር ያገናኘዋል፤ የሰቨንዝ ፕሌን ሁሉም ነገር የሚፈጥር የህይወት ኃይል ነው፡፡ በተጨማሪም ሐሳቦቹ ከአብዛናው የኃይማኖት ሀሳቦች ጋር ሊያያዙ ይችላሉ[5]

የቴታ ሂሊንግ ፍልስፍና ውስጣዊና ብቻ እና እምነትን -ማዕከል ያደረገ በመሆኑ ይተቻል፡፡[6][7]

  1. ^ https://books.google.com/?id=V80_CwAAQBAJ&printsec=frontcover&dq=thetahealing#v=onepage&q=thetahealing&f=false
  2. ^ https://www.cnnturk.com/ekonomi/temassiz-kartlari-kullananlar-dikkat
  3. ^ https://vogue.globo.com/Wellness/noticia/2019/07/thetahealing-tecnica-holistica-e-alternativa-promete-cura-energetica.html
  4. ^ https://timesofindia.indiatimes.com/life-style/health-fitness/health-news/Theta-healing-Latest-in-alternative-therapy-clan/articleshow/4845923.cms
  5. ^ https://vogue.globo.com/Wellness/noticia/2019/07/thetahealing-tecnica-holistica-e-alternativa-promete-cura-energetica.html
  6. ^ https://www.theguardian.com/lifeandstyle/2014/nov/09/mind-body-soul-experience-alternative-healers
  7. ^ https://www.news.at/a/gummibaerchen-fuer-die-seele-pamela-obermaier-interview