ቴኮ ሞዲሴ
Appearance
|
ቴኮ ሞዲሴ |
|||
|---|---|---|---|
| ሙሉ ስም | ቴኮ ሾሎፌሎ ሞዲሴ | ||
| የትውልድ ቀን | ታኅሣሥ ፲፫ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ሳዌቶ፣ ደቡብ አፍሪካ | ||
| ቁመት | 172 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | መሃል ሜዳ | ||
| የወጣት ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| ኮቬንትሪ (ደቡብ አፍሪካ) | |||
| ሲቲ ሬብልስ | |||
| ሪያ ስታርስ | |||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| 2001-2002 እ.ኤ.አ. | ሪያ ስታርስ | ||
| 2002-2006 እ.ኤ.አ. | ሲቲ ፒላርስ | ||
| 2006-2007 እ.ኤ.አ. | ሱፐርስፖርት ዩናይትድ | 26 | (0) |
| 2007-2011 እ.ኤ.አ. | ኦርላንዶ ፓይሬትስ | 53 | (10) |
| ከ2011 እ.ኤ.አ. | ማሜሎዲ ሰንዳውንስ | 1 | (0) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| ከ2007 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ | 57 | (10) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፯ ቀን ፳፻፩ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ቴኮ ሾሎፌሎ ሞዲሴ (ታኅሣሥ ፲፫ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለማሜሎዲ ሰንዳውንስ እና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በመሃል ሜዳ ይጫወታል።
