ቴያትር

ከውክፔዲያ
ቴያትር
የአለማችን ትልቁ ለአየር ክፍት የቲያትር ቦታ

ቴያትር የትወና ጥበብ ክፍል ሲሆን ማንኛውም በተዘጋጀ መድረክ ላይ የሚቀርብ ነገር ሁሉ ቲያትርሊባል ይችላል። ነገር ግን እንደ የትወና ጥበብ ዘርፍነቱ በተለይ እንደ ድራማ በ[[ተዋናይ|ተዋናዮች የሚቀርበውን ብቻ ይገልፃል።