ትሬንቲኖ-ደቡብ ቲሮል

ከውክፔዲያ
ትሬንቲኖ-ደቡብ ቲሮል በጣልያን

ትሬንቲኖ-ደቡብ ቲሮል (ጣልኛ፦ Trentino-Alto Adige /ትሬንቲኖ-አልቶ አዲጄ/) የጣልያን ክፍላገር ነው። ዋና ከተማው ትረንቶ ነው።