Jump to content

ትሮጎዶላይት

ከውክፔዲያ

ትሮጎዶላይት (ግሪክ፦ Τρωγλοδύται /ትሮግሎዲውታይ/፤ ሮማይስጥ፦ Troglodytae፣ Troglodyti) በግሪካውያንና ሮማውያን የታሪክ ጸሐፊዎች ዘንድ ዋሻ ውስጥ የሚኖሩ የጥንት ስዎች ነበሩ። የትሮጎዶላይት ሕዝብ በተለይ በቀይ ባሕር ዳር በአፍሪቃ እንደ ኖሩ ይጻፍ ነበር።