ትኩሳት

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ትኩሳት ማለት የገላ ሙቀት ከተለምዶ ገደብ 36.5–37.5 °C (97.7–99.5 °F) በላይ መጨመር ሲሆን ከዋና የህመም ምልክቶች አንዱ ነው።