ቶሎታ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ቶሎታ ማለት አንድ አካል ከጊዜ አንጻር የሚያደርገው የአቀማመጥ ለውጥ ውድር ነው። መለኪያውም ሜትር በ ሰከንድ ነው። ከፍጥነት ጋር አንድ ሆነው ሳለ የሚለያዩት ቶሎነት አቅጣጫን አይጨምርም።