ቶሪ ደሴት

ከውክፔዲያ

ቶሪ ደሴት (አይርላንድኛ፦ Toraigh) በአይርላንድ አጠገብ የሚገኝ ትንሽ ደሴት ነው። አንድ መቶ ያህል ሰዎች ይኖሩበታል። አንዳችም ዛፍ የለበትም።