ቶሮንቶ

ከውክፔዲያ
Montage of Toronto 7.jpg
ሰንደቅ

ቶሮንቶ (እንግሊዝኛ፦ Toronto፤ ካናዳዊ አጠራር /ት'ራነ/) የኦንታሪዮ ካናዳ ከተማ ነው። በ1785 ዓ.ም. ተመሠረተ። የሕዝቡ ቁጥር 2,615,060 አካባቢ ነው።