ቸር ይመጸውታል ጠላት ያጠፋል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ቸር ይመጸውታል ጠላት ያጠፋልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

- ጠላት መጥፎ ነው ወዳጅ ጥሩ ነው ለማለት ይመስላል። ነገር ግን ይህ ሁልጊዜ ትክክል አይደለም ምክንያቱም የመጥፎ ሰው ወዳጅ መጥፎ ሊሆን ይችላልና።