Jump to content

ቺንግስ ካን

ከውክፔዲያ
ቺንግስ ካን

ቺንግስ ካን (ወይም ቺንጊስ ኻን) ከ1198 ዓ.ም. (1206 ኤ.ኤ.አ.) እስከ 1219 ዓ.ም. (1227 እ.ኤ.አ.) የሞንጎሊያ ካን (ንጉሥ) ነበረ።

የሞንጎላውያን ግዛት በየአመቱ (እ.ኤ.አ.) የሚያሳይ ታሪካዊ ካርታ