ቻቻታ የለመደ ሰው አባይ ዳር ቅበሩኝ ይላል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ትርጉሙ፦ ሁሉም ሰው ጸጥታን አይወድም...አንድ አንድ ሰው ጫጫታን ይወዳል። የሰው ልጅን የተለያየ ፍላጎትና ምርጫ አጉልቶ ለማሳየት ይመስላል።