ችግር ነው ጌትነት

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ትርጉሙ፦ ጌታ መሆን (ስልጣን ማግኘት) እራሱን የቻለ ውጣ ውረድ ያለው ነው። ጌታ በመሆን ጥቅም ብቻ አይገኝም።