ቾንግጪንግ

ከውክፔዲያ
ቾንግጪንግ በቻይና ውስጥ
ቾንግጪንግ

ቾንግጪንግ (ቻይንኛ፦ 重庆) የቻይና ነጻ መዲናነት ወይም ከተማ ነው። ይህ ማለት በክፍላገር ውስጥ አይቆጠርም፣ በቀጥታ እንደ ራሱ ክፍላገር ይገዛል። እንዲያውም በመዲናነቱ ውስጥ አንዳንድ ከተሞች አሉ።