ኋን ጊሌርሞ ካስቲዮ

ከውክፔዲያ

ኋን ካስቲዮ

ኋን ካስቲዮ በ2008 እ.ኤ.አ. ለቦታፎጎ ሲሰለጥን
ኋን ካስቲዮ በ2008 እ.ኤ.አ. ለቦታፎጎ ሲሰለጥን
ኋን ካስቲዮ በ2008 እ.ኤ.አ. ለቦታፎጎ ሲሰለጥን
ሙሉ ስም ኋን ጊሌርሞ ካስቲዮ ኢሪያርት[1]
የትውልድ ቀን ሚያዝያ ፱ ቀን ፲፱፻፸ ዓ.ም.[2]
የትውልድ ቦታ ሞንቴቪዴዎኡራጓይ
ቁመት 182 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ በረኛ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
1989–1998 እ.ኤ.አ. ሳንታ በርናርዲና
ፕሮፌሽናል ክለቦች
1999–2006 እ.ኤ.አ. ዲፌንሶር ስፖርቲንግ 122 (0)
2001 እ.ኤ.አ. ሁራካን ቡሴዮ (ብድር) 30 (0)
2006–2007 እ.ኤ.አ. ፔኛሮል 38 (0)
2008–2009 እ.ኤ.አ. ቦታፎጎ ዴ ፉትቦል ኤ ሬጋታስ 39 (0)
2010 እ.ኤ.አ. ዴፖርቲቮ ካሊ 31 (0)
2011 እ.ኤ.አ. ኮሎ-ኮሎ 30 (0)
2012 እ.ኤ.አ. ሊቨርፑል 15 (0)
2012–2013 እ.ኤ.አ. ኬሬታሮ 12 (0)
2013 እ.ኤ.አ. ዳኑቢዮ የእግር ኳስ ክለብ 13 (0)
ከ2013 እ.ኤ.አ. ፔኛሮል 2 (0)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2007 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 13 (0)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ መጋቢት ፲ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፫ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ኋን ጊሌርሞ ካስቲዮ ኢሪያርት (ሚያዝያ ፱ ቀን ፲፱፻፸ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለፔኛሮል ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።

ማመዛገቢያዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ "Juan Castillo : Juan Guillermo Castillo Iriart". Ceroacero.es. Archived from the original on 2012-09-03. በ2014-07-23 የተወሰደ.
  2. ^ "Juan Castillo – Colo Colo". Colo-Colo.cl.