ነቃሽ
Appearance
ነቃሽ በሚያዚያ 03 ቀን 1991(እ.ኤ.አ) በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ባህልና ቲያትር አዳራሽ የታየ የኢትዮጵያ ቴአትር ድራማ ነው። ነቃሽ በድጋሚ መጋቢት 24 ቀን 2011 ዓ.ም. ወደ መድረክ ተመልሷል፤ በሐገር ፍቅር ትያትርም መታየት ጀምሮ ነበር። [1][2]
የተውኔቱ ጭብጥ በሕክምና ተቋማት ላይ የሚታዩ ሙያዊ ደባዎች ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን ሙያቸውን ለግል ጥቅማቸው የሚያውሉትን የሚተችና የሚያስተምር ታሪክ ነው። በአስክሬን ሽያጭ፣ በመድሃኒት አቅርቦት፣ ከአስክሬን ላይ ስለሚደረጉ ዘረፋዎች ገልጦ ያሳያል።[1]
- ፋንቱ ማንዶዬ
- አላዛር ሳሙኤል
- ፍሬህይወት ባህሩ
- አብራር አብዶ
- ደበሽ ተመስገን
- ባዩሽ አለማየሁ
- ሰለሞን ሀጎስ
- ሺመላሽ ለጋስ ጨምሮ 15 አንጋፋና ወጣት ተዋንያን ተሳትፈውበታል[2]
- ^ ሀ ለ "ከ28 ዓመታት በኋላ ዳግም ለዕይታ የበቃው ተውኔት" (in am). https://www.bbc.com/amharic/news-47867211.
- ^ ሀ ለ "Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)" (በen).