ነጭ

ከውክፔዲያ

ነጭ የቀለም አይነት ሲሆን የተወሰነ ሞገድ ርዝመቱ የለውም ምክንያቱም ሁሉም ቀለማት አንድ ላይ ባንድ ጊዜ ሲኖሩ ነውና ነጭ ቀለምን የሚሰጡን። በሌላ ቋንቋ ነጭ ማለት ብዙ የሞገድ ርዝመቶችን ባንድ ጊዜ አጠቃሎ ይዞአል።