ኑር-ኢሊ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ኑር-ኢሊአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ 12 ዓመታት (ከ1463 እስከ 1451 ዓክልበ. ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ።

ቀዳሚው 1 ኤንሊል-ናሲር አባቱ ነበር። ተከታዩም አሹር-ሻዱኒ ልጁ ነበር፤ የኤንሊል-ናሲርም ሁለተኛው ልጁ 1 አሹር-ራቢ ደግሞ በ1451 ዓክልበ. ዙፋኑን ከኑር-ኢሊ ልጅ ከአሹር-ሻዱኒ በመንፍቅለ መንግሥት ያዘው ይላል። ከዚህ በቀር ምንም አይታወቅም።

ቀዳሚው
1 ኤንሊል-ናሲር
የአሦር ንጉሥ
1463-1451 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
አሹር-ሻዱኒ