Jump to content

ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል

ከውክፔዲያ

ኑሮ ካሉት መቃበር ይሞቃልአማርኛ ምሳሌ ነው።

"ኑሮ ካሉት መቃ-በር ይሞቃል" የመቃ በር እያደር እየተሰነጠቀ ክፍተት ስለሚፈጥር ብርድ ያስገባል።ስለዚህ የመረረው ሰው፦ ከእኔስ ኑሮ፤ ብርድ የሚያስመታው የመቃ በር ኑሮ ይሞቃል በማለት አባባሉን ይጠቀማል።[1]

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  1. ^ Ethiopian Amharic Dictionary