ኑናቩት

ከውክፔዲያ
የኑናቩት ሥፍራ በካናዳ

ኑናቩትካናዳ የሚገኝ ግዛት ነው። በ1991 ዓም ተመሠረተ። ዋና ከተማው ኢቃሉዊት ነው።