ኑዛዜ

ከውክፔዲያ

ሐጢአትን በማወቅ ከፈፀሙ በኋላ የእግዚአብሔርን ይቅርታ ለማግኘት ያንን ሐጢዓት ዳግመኛ ላለመስራት ወስኖ ተፀፅቶ ስጋዊ ፍላጎትን በመግታት ነፍሱን ሊያድናት ነፃ ሊያደርጋት ለካህን መንገር ተገቢ ነዉ፡፡ ኑዛዜ ማለት በእምነታችን መጉደል ምክንያት ለቅፅበትም ቢሆን እግዚአብሔር እንደሚያየን ዘንግተን ስጋዊ ፍላጎት አሸንፎን በችኩልነት በጥድፊያ የፈፀምነዉን ለካህን መናገር ነዉ፡፡ ቢሆንም ልብ እና ኩላሊት የሚመረምረዉ አምላክ ፍፁም መፀፀታችንን ተመልክቶ ይቅር ይለናል፡፡ ይቀጥላል…