ኒኑርታ-ቱኩልቲ-አሹር

ከውክፔዲያ

ኒኑርታ-ቱኩልቲ-አሹር ለአጭር ወራት በ1140 ዓክልበ. ግድም የአሦር ንጉሥ ነበረ። አንድ አመት ከጨረሰ በፊት፣ ወንድሙ ሙታኪል-ኑስኩ በመንፈቅለ መንግስት አባረረውና የአሦርን ዙፋን ያዘበት።