ኒው ዚላንድ እግር ኳስ

ከውክፔዲያ

ኒው ዚላንድ እግር ኳስኒው ዚላንድ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። በ1891 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን የፊፋ ዕውቅና ያገኘው በ1948 እ.ኤ.አ. ነው። አካሉ የኒው ዚላንድ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን እና ሰባት የእግር ኳስ ፌዴሬሽኖችን ይቆጣጠራል። የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችንም ያዘጋጃል።