Jump to content

ኒዥኒ ኖቭጎሮድ

ከውክፔዲያ

ኒዥኒ ኖቭጎሮድ (ሩስኛ፦ Ни́жний Но́вгород /ኒዥንይ ኖቭገረት/) የሩስያ ከተማ ነው።

1924 እስከ 1982 ዓም ድረስ ስሙ ጎርኪ ነበር። ከዚያም በፊትና በኋላ «ኒዥኒ ኖቭጎሮድ» በመባል ታውቀዋል። ይህም በሩስኛ «ታችኛ አዲስ ከተማ» ማለት ነው።