ኒያላ ስታዲየም

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ኒያላ ስታዲየምአዲስ አበባኢትዮጵያ የሚገኝና ለብዙ ጥቅሞች ሊውል የሚችል ስታዲየም ነው። ሶስት ሺህ ሰዎችን መያዝ ሲችል የኒያላ ስፖርት ክለብ መቀመጫ ነው።