ኒደርዛክስን

ከውክፔዲያ
ኒደርዛክስን በጀርመን

ኒደርዛክስን (ጀርመንኛ፦ Niedersachsen «ታችኛ ዛክስን») የጀርመን ክፍላገር ነው። መቀመጫው ሃኖቨር ነው።