ናሙር
Jump to navigation
Jump to search
ናሙር (ፈረንሳይኛ፦ Namur፤ ሆላንድኛ፦ Namen /ናመን/) የቤልጅግ ከተማ ሲሆን የኗሪዎቹ ቁጥር 110,096 ነው። እነዚህ የፈረንሳይኛ ተነጋሪዎች ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |