Jump to content

ናቡከደነጾር

ከውክፔዲያ

ናቡከደነጾርባቢሎን ታሪክ አራት የባቢሎኒያ ነገሥታት (ወይም ይግባኝ ባዮች) ስም ነው። በባቢሎንኛ (አካድኛ)፣ ስያሜው ናቡ-ኩዱሪ-ኡጹር ሲሆን ይህ ማለት «ናቡ (አረመኔ ጣኦት) ድንበሬን ይጠብቅ» ነበር። በዕብራይስጥ በስድብ አጠራር «ንቡከደኔእጸር» በአማርኛም «ናቡከደነጾር» ሆነ።

ከባቢሎኒያ መንግሥት ውድቀትም በኋላ፦