ናፖሊታንኛ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ናፖሊታንኛ በደቡብ ጣልያን በሰማያዊ ቀለም

ናፖሊታንኛ የደቡብ ጣልያን አገር መነጋገሪያ ነው። ይፋዊ ሁኔታ ባይኖረውም ከጣልኛ እንደ ልዩ ቋንቋ ይቆጠራል።