Jump to content

ኔቶ

ከውክፔዲያ
የኔቶ አባላት በአሁኑ ሰአት

ኔቶ (እንግሊዝኛ፦ NATO ወይም North Atlantic Treaty Organization) «የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን» ሲሆን 29 አባላት አገራት አሉት። በ1941 ዓም የተመሠረተ የኢንተርናሽናል መንግሥታት ሃያላት ጸጥታ ስምምነት ውል ወይም ጓደኝነት ነው።

ባንዲራ

እ.ኤ.አ. በ 2023 የኔቶ የፓርላማ ምክር ቤት የዩክሬን ህዝብ የዘር ማጥፋት እውቅና ሰጥቷል [1]

  1. NATO Parliamentary Assembly defines Russia’s crimes against Ukraine as genocide