ንጃመና
Appearance
(ከንጃሜና የተዛወረ)
ንጃመና (N'Djamena፣ ዓረብኛ نجامينا /ኒጃሚና/) የቻድ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1997 ዓ.ም.) 721,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 12°10′ ሰሜን ኬክሮስ እና 14°59′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ከተማው 'ፎርት-ላሚ' ተብሎ በፈረንሳዊው አዛዥ ኤሚል ዣንቲ በ1892 ዓ.ም. ተመሠረተ። በ1965 ዓ.ም. ቦታው አፍሪካዊ ስም እንዲኖረው ከቅርቡ መንደር 'ኒጃሚና' የተነሣ ስሙ ንጃመና ሆነ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |