Jump to content

ኖም ቾምስኪ

ከውክፔዲያ
ቾምስኪ በ2007 ዓም

ኖም ቾምስኪ (Noam Avram Chomsky, 1921 ዓም- ) የአሜሪካ አገር ፈላስፋ፣ ጸሓፊ እና የቋንቋ ጥናት ሊቅ ናቸው።