አሌክሳንደር ፑሽኪን

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
አሌክሳንደር ፑሽኪን

አሌክሳንድር ሰርገየቪች ፑሽኪን (1791-1829 ዓ.ም.) የሩስያ ባለቅኔና ጸሐፊ ነበሩ። የተወለዱትም በሩስያ ንገስታት ቤተሰብ ውስጥ ነበር።