አልሞት ባይ ተጋዳይ

ከውክፔዲያ

አልሞት ባይ ተጋዳይአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

እራሱን ለመከላከል የሚታገል ሰው

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አለሙ ማጥቃት እምቢ ሲለው አልሞት ባይ ተጋዳይ ሆነ።