አልቫሮ ፔሬራ

ከውክፔዲያ

አልቫሮ ፔሬራ

አልቫሮ ፔሬራ ለፖርቶ ሲጫወት
አልቫሮ ፔሬራ ለፖርቶ ሲጫወት
አልቫሮ ፔሬራ ለፖርቶ ሲጫወት
ሙሉ ስም አልቫሮ ዳንኤል ፔሬራ ባራጋን
የትውልድ ቀን ኅዳር ፲፱ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሞንቴቪድዮኡራጓይ
ቁመት 184 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ ተከላካይ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
2003–2004 እ.ኤ.አ. ሚራማር ሚሲዮኔስ 28 (1)
2005–2007 እ.ኤ.አ. ኪልሜስ 33 (0)
2007–2008 እ.ኤ.አ. አርጀንቲኖስ ጁኒየርስ 35 (11)
2008–2009 እ.ኤ.አ. ሲ.ኤፍ.አር. ክሉዥ 29 (1)
2009-2012 እ.ኤ.አ. ፖርቶ 72 (2)
ከ2012 እ.ኤ.አ. ኢንተር ሚላን 33 (1)
ከ2014 እ.ኤ.አ. ሳው ፓውሉ (ብድር) 4 (0)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2008 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 60 (6)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፲፩ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፳፩ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


አልቫሮ ዳንኤል ፔሬራ ባራጋን (Álvaro Daniel Pereira Barragán, ኅዳር ፲፱ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለሳው ፓውሉኢንተር ሚላን በብድር የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።