Jump to content

አልፍሬድ ሂችኮክ

ከውክፔዲያ
አልፍሬድ ሂችኮክ በ1947 ዓም ፎቶ

አልፍሬድ ሂችኮክ (1891-1972 ዓም) ዝነኛ የኢንግላንድ ፊልም ዳይረክቶር ነበሩ። በ1947 ዓም የአሜሪካ ዜጋ ሆኑ።