አመዴ ለማ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ፊት አውራሪ አመዴ ለማ ( ከ እ.ኤ.አ. 1919 - April 21, 2009 ) ታላቅ የታሪክ ሰው በ ኢትዮጵያ ሲሆኑ እስከ መጨረሻው እስትንፋሳቸው ድረስ የሚወዱዋትን ሃገራቸውን በተለያዩ የሃላፊነት ቦታዎች አገልግለዋል።