አማርኛ ልብ ወለድ መፃህፍት

ከውክፔዲያ
  • ፍቅር በዘመነ ሽብር - ይህ ልብ ወለድ መፅሀፍ የታተመው 1997 አዲስ አበባ ውስጥ ነው። አሳታሚው በስዊድንአፍሪካ አካባቢ ጥበቃ ማህበር ሲሆን ደራሲው እቶ መኮንን ገ/ እግዚ ነው።
  • ያ ዘመን - በ 2005 የታተመ የዚሁ ደራሲ ልብ ወለድ ሥራ ነው።
  • መኮንን የውጭ መጻሕፍት ወደ አማርኛ በመተርጎምም ይታወቃል። አንዱ ማርቲን ሺቢና ዩዋን ፐርሾን የሚባሉት፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በሽብር ክስ 11 ዓመት ተፈርዶባቸው፣ ቃሊቲ ወርደው የነበሩት ስዊድናዊያን ጋዜጠኞች የጻፉት "438 ቅናት" በመባል የሚታወቀው መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ የታተመው እ አ አ 2019 አዲስ አበባ ነው።
  • [1]
  1. ^ Http://www.Babile.WordPress.com