አምነስቲ ኢንተርናሽናል

ከውክፔዲያ

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከመንግሥታት ነጻ የሆነ ድርጅት ነው። በተለይ የሚታገሉ ስለ ሰብዓዊ መብቶች ነው።