አረናቸል ፕረዴሽ

ከውክፔዲያ
አረናቸል ፕረዴሽ በሕንድ

አረናቸል ፕረዴሽ በስሜን ምሥራቅ የምትገኝ የሕንድ ክፍላገር ናት።

ቻይና መንግሥታት ደግሞ በግዛቱ ላይ ይግባኝ ማለት ጥለዋልና ለአጭር ወራት በ1955 ዓም የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ሥራዊት በጦርነት ያዘው። ከጦርነቱ በኋላ ግን ወደ ሕንድ ተመለሰ።