ዓረፍተ-ነገር
(ከአረፍተነገር የተዛወረ)
ዓረፍተ-ነገር ሙሉ ትርጉም ባዘለ መልኩ የተደረደሩ የቃላት እና ሐረጋት ስብስብ ነው። ይህም በአማርኛው ሠዋሰው ህግ መሠረት ማብቂያው ጋር በአራት ነጥብ (።) ይዘጋል። የተለያዩ ዓይነት የዓረፍተ-ነገር አይነቶች አሉ። እነዚህም መጠይቃዊ ዓረፍተ-ነገር፣ ትዕዛዛዊ ዓረፍተ-ነገር፣ ወዘተ. ናቸው።
- ምሳሌ፦ ኦሪዮን ወደ ትምሀርት ቤት ሄደ።