Jump to content

አራስ ወንዝ

ከውክፔዲያ
(ከአራክስ ወንዝ የተዛወረ)
አራስ ወንዝ
አራስ ወንዝ በኩራ ወንዝ ተፈሳሽ ውስጥ
አራስ ወንዝ በኩራ ወንዝ ተፈሳሽ ውስጥ
መነሻ ቱርክ
መድረሻ ኩራ ወንዝ
ተፋሰስ ሀገራት ቱርክ፣ አርሜኒያ፣ ኢራን፣ አዘርባይጃን
ርዝመት 1,072 km (665 mi)

አራስ ወንዝ ወይም አራክስ (አርሜንኛ)፣ በጥንት አራክሴስ (ግሪክና ሮማይስጥ) በካውካሶስ ተራሮች የሚፈስ ወንዝ ነው። በደብረ አራራት አጠገብ ይፈስሳል።