አሬራ

ከውክፔዲያ

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከወተት ነው።

==አዘገጃጀት == መጀመሪያ ወተት፣ ወተት ሲረጋ እርጎ፣ እርጎ ሲገፋ ቅቤና አሬራ፣ አሬራ ሲፈላ አይብና አጓት ይገኛል። ቅደም ተከተሉም፦ ወተት፣ እርጎ፣ ቅቤ፣ አሬራ፣ አይብ፣ አጓት ናቸው።

ሊተረጎም የሚገባ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]