Jump to content

አርቃ

ከውክፔዲያ

አርቃሊባኖስ የሚገኝ ከተማ ነው። በጥንት የከነዓን ወይም የፊንቄ ከተማ ነበር።

በ14ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. የከነዓን ከተሞች ለግብፅ ነገሥታት የጻፉት ደብዳቤዎች ወይም የአማርና ደብዳቤዎች እንደሚመስክሩ፣ ኢርቃታ (አርቃ) ከጌባልዘማር ጋር ለጠላቶቻቸው ወራሪ «ሃቢሩ» ወገን መጨረሻ ያልወደቁት ከተሞች ነበሩ።